ከልመና የፀዳች ኢትዮጵያን የመፍጠር ጉዞን ያስጀምሩ
50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለብዙ ሰው ጌጥ ነው፡፡
ለታላቁ አላማችን ዛሬ ላይ ጥቂት ያዋጡልን ዘንድ ስንጠይቆት በዕርግጠኝነት ነገ ስለአደረጉት በጎ አስተዋፆ ላቅ ያለ ኩራት እንደሚሰማዎት በመተማመን ነው፡፡ ኢትዮጵያችንን ከልመና የተላቀቀች ለማድረግ ለጀመርነው ጉዞ ጅማሮ የእርሶን አንድ ችቦ ይለኩሱ፡፡
https://t.me/eth1alen
https://www.youtube.com/channel/UCbFuGlbhoBUxk7cK16dpOfQ
https://instagram.com/stories/alenethiopia/3244487244877468049?igshid=NTc4MTIwNjQ2YQ==