8 supporters
አለን ኢትዮጵያ የሰው ልጆች የለውጥ ማዕከል ፡፡ ማህበራችን አለን ኢትዮጵያ የሰው ልጆች የለውጥ ማዕከል የሚባል ሲሆን ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው፡፡ ማዕከሉ በሀገራችን ለውጥን መሰረት ያደረገ የበጎ አድራጎት ስራ ለመስራት የተመሰረተ ሲሆን ለዚህም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኮሚሽን በ2012 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 5045 ተመዝግቦ ህጋዊ እውቅና አግኝቷል፡፡ ማህበሩ በዋነኝነት በአምስት የስራ ዘርፎች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ይሰራል፡፡ እነሱም የአረጋውያን እንክብካቤ፤ የህፃናት እንክብካቤ፤ በጎዳና ነዋሪዎች በህይወት ለውጥ ላይ፤ በፅኑ ህሙማን እና አካል ጉዳተኞች ድጋፍ መስጠት እንዲሁም በአለም አቀፍ የእርዳታ ድጋፍ ጥሪዎች ላይ ይሰራል
Hi
for office purpose only
It is nice job and It feels nice to do this
Ok
Ok
Ok
Make money doing what you love. No fees on donations!
Start a free ye-buna page